+251 111 855 0783
info@rsifs.gov.et

Contact Us

Edit Template

በብሄራዊ የመንገድ ደህንነት ስትራቴጂ የግማሽ ዘመን አፈፃጸም ላይ ወይይት እየተደረገ ነው

ሰኔ 19/2018 ዓ.ም ቢሾፋቱ
የመንገድ ደህንነት ዘርፍ ከ2021-2030 እ.ኤ.አ የተቀመጡ አለማቀፍ ግቦችን ለማሳካት ከሃገራችን ነባራዊ ሁኔታዎች ጋር የተጣጣመ ብሄራዊ የመንገድ ደህንነት ስትራቴጂ የግማሽ ዘመን አፈፃጸም ግምገማ (Midterm Evaluation) የፌደራል፣ የክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ባለድርሻ አካላት አመራሮችና ባለሞያዎች በተገኙበት በአፈፃፀም ላይ ትኩረት ያደረገ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው።

Previous Post
Next Post

1 Comment

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Dedicated to reducing road crashes and providing reliable insurance fund services for a safer Ethiopia.

Services

Road Safety Awareness

Insurance Fund Service

Claims & Support

Public Reporting

Contact Info

© 2026 Road Safety and Insurance Fund Service