በሀገር አቀፍ እየተካሄደ ያው የግንዛቤ ማሰጨበጫና የህግ ማስከር ዘመቻ የሚጠበቀውን ውጤት እያመጣ መሆኑን በሻሽመኔ፣ አሰላ እና አዳማ የተሰማሩ ባለሙያዎች ገለፁ።

16 Feb 2019

News#3

ሰኔ 17/ 2015 ዓ.ም.

አዳማ

በሀገር አቀፍ እየተካሄደ ያው የግንዛቤ ማሰጨበጫና የህግ ማስከር ዘመቻ የሚጠበቀውን ውጤት እያመጣ መሆኑን በሻሽመኔ፣ አሰላ እና አዳማ የተሰማሩ ባለሙያዎች ገለፁ።

,,,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,,

በቁጥጥሩም የ3ኛ ወገን መድን ሽፋን፣ የቦሎ የዕድሳት ጊዜ ያለፍባቸውና የቴክኒክም ምርመራ ያላደርጉ፣ ቀበቶ ፣ የመረጃ ፍቃድ የዕድሳት ጊዜው ያለፈበት እና ፍቃድ ሳይኖራቸው የመስታወት ማጥቆሪያ ስቲከር እየተጠቀሙ የተያዙ አሸከርካሪዎች ላይ በህጉ መሰረተ እርምጃ ተወስዶባቸዋል።

ከዚህም ጋር በተያያዝ ቀላል ጥፋት የፍፀሙ አሸከረካሪዎች እና የግንዛቤ ክፍተት ላለባቸው የማስተማሪ ስራም እየተሰራ ይገኛል::

የቀጥጥር ስራውሞ አስከ ሰኔ 25/ 2015 ዓ.ም ተጠናክሮ ይቀጥላል።